id stringlengths 1 5 | label int64 0 17 | text stringlengths 2 114 | label_text stringclasses 18
values |
|---|---|---|---|
1 | 16 | አርብ ዘጠኝ ኤ. ኤም. ሰዓት ላይ አንቃኝ | alarm |
2 | 16 | ከሁለት ሰአት በኀላ ሚጠራ የማንቂያ ደውል ያዝ | alarm |
4 | 10 | ኦሊ ዝም በል | audio |
5 | 10 | አቁም | audio |
6 | 10 | ኦሊ ለአስር ሰከንዶች አቁም | audio |
7 | 10 | ለአስር ሰከንድ አቁም | audio |
9 | 8 | እዚህ መብራቱን መጠን ተጨማሪ ሞቃት አድርግ | iot |
10 | 8 | እባክህ መብራቱን ለማንበብ የሚመች አድርገህ አስተካክል | iot |
12 | 8 | ለመተኛት ጊዜ | iot |
13 | 8 | ኦሊ ለመተኛት ጊዜ | iot |
15 | 8 | የባኞ ቤት መብራት አጥፋ | iot |
16 | 8 | በቀለ በመተላለፍያ ላይ ያሉትን መብራቶችን ቀንስ | iot |
18 | 8 | የአልጋ ቤት መብራቶች ን አጥፋ | iot |
20 | 8 | መብራቶችን ወደ ሃያ ፐርሰንት ያቀናብሩ | iot |
21 | 8 | ኦሊ ብርሃኑን ሃያ ፐርሰንት ላይ አድርግ | iot |
22 | 8 | በኩሽና ውስጥ ያሉትን መብራቶች ብቻ አደብዝዝ | iot |
23 | 8 | መድ ቤት ውስጥ ያሉትን መብራት ደብዛዛ | iot |
25 | 8 | ኦሊ አፓርታማ ውን አጽዳ | iot |
28 | 8 | ቤት አጽዳ | iot |
29 | 8 | አበበ ቤት ቫክዩም አድርግ | iot |
32 | 8 | ምንጣፎችን ዙሪያውን አንዣብብ | iot |
33 | 2 | ትይንቱ ሚጀመርበትን አረጋግጥ | calendar |
34 | 3 | የቴዲ አፍሮን ዘፈን ድገም | play |
35 | 3 | ያንን ሙዚቃ እንደገና መጫወት እፈልጋለሁ | play |
36 | 9 | መኪናዬ ዝግጁ መሆኑን እዪልኝ | general |
37 | 9 | ላፕቶፔ እንደሚሠራ እዪልኝ | general |
38 | 9 | የእስክሪኔ ደማቅነት እየቀነሰ ነው | general |
39 | 9 | የአቅጣጫ ጠቋሚ አገልግሎቴ እንዲከፈት እፈልጋለሁ ያንን ልታዪልኝ ትችያለሽ | general |
40 | 9 | የእኔ ኃይል አጠቃቀምን ሁኔታ አረጋግጥ | general |
43 | 9 | አልደከመኝም በእውነቱ ደስተኛ ነኝ | general |
44 | 9 | በረከት አልደከመኝም በእውነቱ ደስተኛ ነኝ | general |
45 | 9 | እንዴት ነው | general |
48 | 5 | አዲስ አበባ ውስጥ ያለውን ጊዜ ንገረኝ | datetime |
49 | 5 | ጂ.ኤም.ቲ. ሲደመር አምስት ስንት ሰኃት እደሆነ ንገረኝ | datetime |
51 | 14 | ኦሊ ለቻይና ምግብ በጣም ደረጃ የተሰጣቸው የ ማድረስ አማራጮችን ይዘርዝሩ | takeaway |
52 | 14 | የቻይና ምግቦችን አሪፉ ዴሊቨሪ አማርጭ ምንድነው | takeaway |
54 | 14 | ለባህላዊ ምግብ አሪፉ የዴሊቨሪ አማራጭ | takeaway |
55 | 14 | የሚሄድ ጥብስ እፈልጋልሁ ምን ትምክረኛለህ | takeaway |
56 | 14 | ኦሊ ማንኛውም ጥቆማ አለህ የሚሄድ ወጥ እፈልጋለሁ | takeaway |
57 | 14 | የእኔ ን የኢትዮጵያ መውሰድ መንገዶችን ቶቶት ማርኬት ዙሪያ ያግኙ | takeaway |
60 | 16 | የሰባት ኤ. ኤም. የማንቂያ ደውል አቁም | alarm |
62 | 16 | እባክዎ ንቁ ማንቂያዎችን ይዘርዝሩ | alarm |
65 | 4 | እግርኳስ ን በተመለከተ ዛሬ ምን እየሆነ ነው | news |
66 | 3 | እባኮትን ትናንት ጃኖ ባንድ ተጫወቱ | play |
69 | 15 | እኔ ትዝታ ሙዚቃ እወዳለሁ | music |
70 | 15 | የኔ ምወደው ሙዚቃ ባንድ ጃኖ ባንድ ነው | music |
72 | 3 | የምወደው ሙዚቃ ማጫወት ጀምር | play |
73 | 3 | እባክህ የእኔ ምርጥ ሙዚቃ አጫውት | play |
75 | 15 | የዚህ የሙዚቃ ደራሲ ማን ነው | music |
76 | 15 | ያ የአሁን ሙዚቃ አልበም ምንድነው | music |
77 | 15 | ኦሊ ይሄን ዘፈን የምር እያስደሰተኝ ነው | music |
78 | 15 | አንተ የሚጫወተው ዘፈን አስደማሚ ነው | music |
79 | 15 | ይህ ለእኔ ካሉት ምርጥ ዘፈኖች አንዱ ነው | music |
81 | 8 | መብራቶች የበለጠ የሚያበራ ያድርጉ | iot |
82 | 8 | እባክዎን መብራቶቹን ወደ ከፍተኛው ከፍ ያድርጉት | iot |
83 | 8 | የቡና መውቀጫ አስጀምር | iot |
84 | 8 | የሚያጸዳ ሮቦቱን አብራ | iot |
87 | 14 | እባክዎን ለ እራት ክትፎ ይዘዙ | takeaway |
88 | 14 | ሃይ በርገር ብታዝዙ ደስ ይለኛል | takeaway |
91 | 14 | ሸራተን የሚወሰድ እራት ማዘዝ እችላለሁ | takeaway |
92 | 14 | ሃኒ ፋስት ፉድ የሚሄድ ምግብ ያቀርባሉ | takeaway |
93 | 16 | ለአስራ ሁለት ማንቂያ ያዘጋጁ | alarm |
94 | 16 | ለ ከአርባ ደቂቃ በኋላ ማንቂያ አዘጋጅ | alarm |
95 | 16 | በሁሉም የሳምንቱ ቀናት ለስምንት ማንቂያ ያዘጋጁ | alarm |
96 | 17 | እየዘነበ ነዉ እንዴ | weather |
97 | 17 | ልዘንብ ነዉ እንዴ | weather |
98 | 17 | በረዶ እየወረደ ነዉ እንዴ | weather |
101 | 17 | የዚህ ሳምንት አየር ሁኔታ ምንድን ነው | weather |
104 | 4 | ኢ. ቢ. ሲ. ዜና ንገረኝ | news |
105 | 4 | ፋና ዜና ላይ ምን አዲስ ዜና አለ | news |
106 | 4 | የኢ.ቲ.ቪ የቅርብ ግዜ ዜና ምንድነው | news |
108 | 3 | የምወደውን ዘፈን አጫውት። | play |
110 | 3 | ቴዲ አፍሮ አጫውት | play |
111 | 3 | የቴዲ አፍሮ ጥቂት ክፈት | play |
114 | 15 | ይህ የዘፈን ዝርዝር አሰባጥር | music |
116 | 15 | ምን እየተጫወተ ነው | music |
117 | 15 | ይህ ሙዚቃ ምንደነው | music |
118 | 15 | የዚህ ዘፈን አርቲስት ንገረኝ | music |
119 | 9 | እንድስቅ አርገኝ | general |
120 | 9 | ኦሊ አስቀኝ | general |
121 | 9 | እስት ጥሩ ቀልድ ንገረኝ | general |
123 | 9 | ቀልድ ንገረኝ | general |
125 | 9 | አሌክሳ አንድ ቀልድ ንገሪኝ | general |
126 | 9 | አዝናናኝ | general |
129 | 9 | ስለ ዛሬ ንገረኝ | general |
130 | 14 | ፒዛ እዘዝ | takeaway |
131 | 14 | ከ ሸምሱ ሳንቡሳ እዘዝ | takeaway |
133 | 14 | ትዕዛዝ ኤ መቼ ነው የሚደርሰው | takeaway |
134 | 14 | ቴክ አዌይ ትእዛዜ እዚህ መቼ ነው ሚደርሰው | takeaway |
135 | 14 | የዶሚኖ ቤት የ ማድረስ ሁኔታ | takeaway |
136 | 15 | ምንድነው የሚጫወተው | music |
137 | 15 | የዘፈን ስም ንገረኝ | music |
139 | 3 | የእኔ ጃዝ የአጫዋች ዝርዝር አጫውት | play |
140 | 3 | የእኔ ጃዝ አጫዋች ዝርዝር ጀምር | play |
141 | 3 | የምወደው አጫዋች ዝርዝር አጫውት | play |
142 | 15 | ይህ ጥሩ ዘፈን ነው | music |
143 | 15 | አልወደውም | music |
144 | 15 | እኔ እሱን እወደዋለሁ | music |
145 | 15 | ጃዝ እወዳለሁ | music |
146 | 3 | የተወሰነ ጃዝ ትጫወታለህ | play |
End of preview. Expand in Data Studio
No dataset card yet
- Downloads last month
- 3